News

Four Amhara fano forces in the Amhara region have agreed to create a 13-member central command. Read the full statement here: ...
መንግሥት፣ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እንደየአገልግሎታቸው ...
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተሰጠ መግለጫ – ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. Fano forces in the Amhara region of Ethiopia have established a central command – Statement, May 9, 2025 ...
ተሳክቷል ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ተወልዷል ! ………. የአንድነቱ ጉዞ በስኬት ተጠናቆ ወደ ሌላኛው ...
እንዲፈፀም የጠየቀው ጉዳይ ተጠናቋል። የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ – አማራ)፣ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር እና የአማራ ፋኖ በሸዋ ...
ሁለቱ የኒውኪሊየር ጦር መሳሪያ ባለቤት ሃገራት በዚህ ሳምንት ወደ ግጭት የገቡ ሲሆን ፓኪስታን ከህንድ ለጥቃት የተላኩባትን 5 የጦር ጀቶች እና 25 እስራኤል ...
ለምርጫ የቤተ ክርስቲያኗ ካርዲናሎች ከተሰበስቡብት ቤተ መቅደስ አናት ላይ አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መመረጡን የሚያሳየው ነጭ ጭስ ታይቷል። በቫቲካን አዲሱን ...
በኢትዮጵያ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝና ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎችን መንግሥት እንደሚክድ፣ በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ያለው ፍላጎት ...
ይህ የተገለጸው ሚኒስቴሩ ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች ጋር፣ “የመሀሉ ዘመን” በሚል ርዕስ ...
ለ20 ዓመታት በተለያዩ የኅትመትና የዲጂታል መገናኛ ብዙኃን ውስጥ ሲሠራ የቆየው ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ ሚያዚያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ሌሊት 11 ሰዓት ግድም የፌዴራል ...
በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የመጥፋት አደጋ በተጋረጠበት ብርቅዬው ዋሊያ አይቤክስ ላይ በግንቦት ወር ቆጠራ እንደሚደረግ የፓርኩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ማሩ ...